COVID-19 HEALTH AND MEDICAL ADVICE

የጤና ዋስትና(የመታከሚያ ካርድ) የሌላቸው ታማሚዎች በኮቪድ-19 ወቅት ሊያገኙ የሚችሉት ሕክምናና ማኅበራዊ አገልግሎቶች


ስለዚህ መረጃ:

የኦንታሪዮ የጤና ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት በኮቪድ-19 ወቅት የኦንታሪዮ የጤና ዋስትና ፕላን (0HIP) ለሌላቸው ታማሚዎች የጤና ክብካቤ ሽፋን ላይ መሻሻል አድርጓል። ይህ ማብራሪያ ለቀጣይ ወራቶች የጤና ዋስትና ለሌላቸው ታማሚዎች መመሪያ ነው። ይህም ማለት ታካሚዎችን ለሚያገለግሉ፣ በሆስፒታል ለሚሠሩ ና ለጤና ተቋማት የሥራ ባልደረቦች ነው።

LINKhttps://ethioerisupport.webnode.com/_files/200000088-5a6cb5a6ce/Access%20to%20healthcare%20for%20uninsured%20clients%20-%20Amharic.pdf 



LAST UPDATED MARCH 30, 2020
Powered by Webnode
Create your website for free! This website was made with Webnode. Create your own for free today! Get started